Arts TVArts TV

Africa

Arts TV News
Africa

ኢትዮጵያ እና ኬንያ ኢኮኖሚያዊ ትስስራቸውን ይበልጥ ማጠናከር አለባቸው ሲሉ የኬንያዉ  ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዊሊያም ሩቶ ገልጸዋል።

ኢትዮጵያ እና ኬንያ ኢኮኖሚያዊ ትስስራቸውን ይበልጥ ማጠናከር አለባቸው ሲሉ የኬንያዉ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዊሊያም ሩቶ ገልጸዋል።rnrnበኬንያ የኢፌዲሪ ልዩ መልዕክተኛና ባለሙሉስልጣን አምባሳደር መለስ ዓለም ትናንት ከኬንያ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ዊሊያም ሩቶ ጋር የሁለቱን አገሮች የኢኮኖሚ ግንኙነት ይበልጥ ማ

ሜይ 1 2019

Africa

አንድ የቦይንግ ምርት የሆነ አውሮፕላን በረራ ከጀመረ በኋላ በአውሮፕላኑ ጅራት ላይ እሳት መፍጠሩ ተሰማ

አንድ የቦይንግ ምርት የሆነ አውሮፕላን በረራ ከጀመረ በኋላ በአውሮፕላኑ ጅራት ላይ እሳት መፍጠሩ ተሰማ።rnrnባለቤትነቱ የኤር ዚምባብዌ የሆነ ቦይንግ-ሰራሽ የቦይንግ 767-200ኤር አውሮፕላን ነው ሞተሩ በሚገኝበት የአውሮፕላኑ ጅራት ላይ እሳት የፈጠረው፡፡rnይህ አውሮፕላን ከደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ አየር ማረፊ

ኤፕሪ 30 2019

Africa

በደቡብ አፍሪካ በጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ50 በላይ ደርሷል፡፡

በደቡብ አፍሪካ በጎርፍ አደጋ የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ50 በላይ ደርሷል፡፡rnrnኩዋዙሉ ናታን በተባለው የሀገሪቱ ምስራቃዊ ክፍል በሚገኝ አካባቢ የጣለው ከባድ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ መነዋሪዎች ላይትልቅ ጉዳት አድርሷል፡፡rnrnአልጀዚራ እንደዘገበው የአደጋ ጊዜ ሰራተኞች በቤቶች ፍርስራሾች ውስጥ የተቀበሩ ሰዎችን የማፈ

ኤፕሪ 24 2019

Africa

ሱዳናዊያን በመካከላቸው ያለውን አለመግባባት በሰላማዊ ውይይት መፍታት ይበጃቸዋል ሲሉ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ

ሱዳናዊያን በመካከላቸው ያለውን አለመግባባት በሰላማዊ ውይይት መፍታት ይበጃቸዋል ሲሉ የኢፌዲሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ጥሪ አቀረቡ rnrnምክተል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ጥሪ ያቀረቡት በግብፅ ዋና ከተማ ካይሮ በሱዳን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ እየመከረ ባለው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ውይይት ላይ ተገኝተው

ኤፕሪ 24 2019

Africa

ሶማሊያ ውስጥ በቦንብ አደጋ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡

ሶማሊያ ውስጥ በቦንብ አደጋ የሞት እና የአካል ጉዳት ደረሰ፡፡rnrnየሀገሪቱ ፖሊስ በሰጠው ማረጋገጫ ሞቃዲሾ ውስጥ በተሸከርካሪ ላይ በተጠመደ ፈንጂ አራት ሰዎች ህይዎታቸው ሲያልፍ አምስቱ ደግሞ ቆስለዋል፡፡rnrnሲ ጂ ቲ ኤን የዓይን እማኞችን ጠቅሶ እንደዘገበው መካ አል ሙከረማ በተባለው የከተማዋ ክፍል ከባድ የፍን

ኤፕሪ 19 2019

Africa

የመምህራን አገልግሎት ኮሚሽን ሊቋቋም ነው፡፡

የመምህራን አገልግሎት ኮሚሽን ሊቋቋም ነው፡፡rnrnበመምህራን ጉዳዮች ላይ የሚሰራ የመምህራን አገልግሎት ኮሚሽን ሊቋቋም መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ።rnrnየኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር ፕሬዚዳንት ዶክተር ዮሃንስ በንቲ የትምህርትን ጥራት ለማሻሻል የትምህርት ሙያተኛውን ኑሮ ማሻሻል እንደሚገባ ገልጸዋል።rnrn

ኤፕሪ 9 2019

Africa

ኬንያ የዋና አየር መንገዷን ተርሚናል ለጊዜው ዘግታለች፡፡

ኬንያ የዋና አየር መንገዷን ተርሚናል ለጊዜው ዘግታለች፡፡rnrnናይሮቢ በሚገኘው ጆሞ ኬንያታ አየር መንገድ ተርሚናል በእቃ ማስተላለፊያው ክፍል የተነሳ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ነው ኬንያ ይህን እርምጃ እንድትወስድ ያስገደዳት፡፡rnrnየኬንያ አየር መንገድ ባለ ስልጣናት እንደተናገሩት ተርሚናሉ አገልግሎቱን እንዲያቆም

ኤፕሪ 4 2019

Africa

ግብጽ በ2022 የኤሌክትሪክ ድጎማ ልታቋርጥ መሆኑን ገለጸች ፡፡

ግብጽ በ2022 የኤሌክትሪክ ድጎማ ልታቋርጥ መሆኑን ገለጸች ፡፡rnrnግብጽ በኤሌክትሪክ ላይ የምታደርገውን ድጎማ በፈረንጆቹ 2022 ሙሉ ለሙሉ ልታቆም መሆኗን ያስታወቁት የሀገሪቱ ኤሌክረትሪክ ሚኒስትር መሐመድ ሻከር፤ ሀገሪቱ የምትተገብረው የኢኮኖሚ ማሻሻያ እቅድ አንዱ አካል ነው ብለዋል፡፡rnrnሚኒስትሩ በሀገሪቱ

ማርች 29 2019

Africa

ኬንያ ዓለም አቀፍ የመምህራን ሽልማት በማሸነፍ በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ሆነች፡፡

ኬንያ ዓለም አቀፍ የመምህራን ሽልማት በማሸነፍ በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ሆነች፡፡rnrnኬንያ ይህን የክብር ሽልማት ያሸነፈችው በ36 ዓመቱ የሳይንስ መምህር ፒተር ታቢቺ አማካይነት ነው፡፡rnrnታቢቺ በስልጣኔ ወደፊት ለመጓዝ ሳይንስ ሁነኛው መንገድ ነው የሚል ፅኑ አቋም ይዞ ተማሪዎቹን በራሱ ወጭ ሲያግዝ እንደነበር በ

ማርች 25 2019

Africa

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኒው ዮርክ ታይምስን ዘገባ አጣጥሎታል፡፡

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የኒው ዮርክ ታይምስን ዘገባ መሰረተ ቢስ ሲል አጣጥሎታል፡፡rnrnኒው ዮርክ ታይምስ አደጋ የደረሰበት የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪ ተገቢውን የምስለ በረራ ስልጠና አልወሰደም የሚል አንድምታ ያለው ዘገባ አሰራጭቷል፡፡rnrnአየር መንገዱ ባወጣው መግለጫ በተለይ የአደጋው መንስኤ ገና እየተጣ

ማርች 22 2019

Africa

በደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት በደረሰው የጎርፍ አደጋ ለተጎጅዎች የሚሆን የውጭ እርዳታ መግባት ጀምሯል፡፡

በደቡባዊ አፍሪካ ሀገራት በደረሰው የጎርፍ አደጋ ለተጎጅዎች የሚሆን የውጭ እርዳታ መግባት ጀምሯል፡፡rnrnበሞዛምቢክ፣ ማላዊ እና ዚምባቡዌ ከባድ አውሎ ነፋስ የቀላቀለ ዝናብ ያስከተለው ጎርፍ ቁጥራቸው 3 መቶ የሚደርሱት ሲሞቱ ከ2.6 በላይ ሰዎች ቀያቸውን ለቀው ተሰደዋል፡፡rnrnየተባበሩት መንግስታት ድርጅት በአደጋ

ማርች 21 2019

Africa

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትና የፈረንሳዩ ብሄራዊ የስፔስ ጥናት ማዕከል በጋራ ሊሰሩ ነው

የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩትና የፈረንሳዩ ብሄራዊ የስፔስ ጥናት ማአከል በህዋ ሳይንስ ዘርፍ በጋራ ሊሰሩ ነው፡፡rnrnተቋማቱ በጋራ ለመስራ የሚስችላቸውን ስምምነት ማድረጋቸው ተሰምቷል፡፡rnስምምነቱ ከሳተላይት የሚገኙ የአየር ንብረት መረጃዎችንና መተግሪያዎችን በመጠቀም የአየር ንብረት ለውጥ ተፅኖ

ማርች 14 2019

Africa

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሙሀመድ አብዱላሂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡ

የሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሙሀመድ አብዱላሂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገቡrnrnየሶማሊያ ፕሬዝዳንት ሙሀመድ አብዱላሂ ሙሀመድ "ፋርማጆ" ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብተዋል።rnrnቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።rnrnበአቀባ

ማርች 5 2019

Africa

አፍሪካን አርቲስት ፒስ ኢኒሼቲቭ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይንና ፕሬዝዳንት ኢሳያስን ልሸልም ነዉ አለ፡፡

አፍሪካን አርቲስት ፒስ ኢኒሼቲቭ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይንና ፕሬዝዳንት ኢሳያስን ልሸልም ነዉ አለ፡፡rnrnአፍሪካን አርቲስት ፒስ ኢኒሼቲቭ የተሰኘ በአፍሪካ ህብረት ስር ያለ አንድ የሽልማት ድርጅት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ እና ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ልሸልም ነው አለ፡፡rnrnተቋሙ መሪዎቹ በሁለቱ ሀገራ

ማርች 4 2019

Africa

በምስራቃዊ  የኮንጎ ግዛት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ ተቆጣጥሬያለሁ ሲል የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡

በምስራቃዊ የኮንጎ ግዛት የተከሰተውን የኢቦላ ቫይረስ ተቆጣጥሬያለሁ ሲል የሀገሪቱ የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡rnrnበዴሞክራቲክ ሪፕብሊክ ኮንጎ የኢቦላ ቫይረስ በሰፊው ከተሰራጨባቸው አካባቢዎች የምስራቃዊ ኮንጎ ግዛት ዋነኛው ቢሆንም በዚሁ አካባቢ ያለውን ስርጭት መግታት መቻሉን ነው የሀገሪቱ ጤናጥበቃ ሚኒስቴ

ፌብ 22 2019

Africa

ናይጄርያ ዜጎቿን እናንተ ድምፅ ስጡ አንጂ መጓጓዣውን ለኔ ተውት ብላለች፡፡

ናይጄርያ ዜጎቿን እናንተ ድምፅ ስጡ አንጂ መጓጓዣውን ለኔ ተውት ብላለች፡፡rnrnየናይጄሪያ ነዳጅ አቅራቢዎች የታክሲና አውቶቡስ ሹፌሮች፣ እንዲሁም የአየር መንገዶች በመጪው ቅዳሜ በሜካሄደው ምርጫ ድምፅ ለመስጠት ከተለያዩ ቦታዎች ለሚመጡ መራጮች የታሪፍ ቅናሽ ሊያደርጉ ነው፡፡rnrnየድምፅ ሰጪዎች ቁጥር አነስተኛ እን

ፌብ 21 2019

Africa

የኤርትራ ፐብሊክ ዲፕሎማሲና የባህል ልዑክ አዲስ አበባ ገባ

የኤርትራ የባህል እና የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አዲስ አበባ ገባrnrnከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ አንደሚጠቁመው ከ60 በላይ አባላት ያሉትና ታዋቂው አርቲስት በረኸት መንግስተአብን ጨምሮ የተለያዩ አከላትን ያካተተ የኤርትራ የባህልና የፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን አዲስ አበባ ገብቷል።rnrnቡድኑ ቦሌ ዓለም አቀፍ

ፌብ 15 2019

Africa

በአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች የኢትዮጵያን ጥቅም ያስከበሩ መሆናቸው ተገለጸ

በአፍሪካ መሪዎች ጉባኤ የተወሰኑ ውሳኔዎች የኢትዮጵያን ጥቅም ያስከበሩ መሆናቸው ተገለጸ ። rnrnኢትዮጵያ በቅርቡ ያጸደቀችው የስደተኞች አዋጅም በህብረቱ አባል ሃገራት ዘንድ አድናቆት ተችሮታል።rnrnማክሰኞ የካቲት 4 ቀን በተጠናቀቀውና ''ዘላቂ መፍትሄ በአስገዳጅ ሁኔታ ለሚፈናቀሉ የአፍሪካ ስደተኞች፣ ከስደት ተመ

ፌብ 13 2019

Africa

ቡሃሪ ለሁለተኛ ዙር የምርጫ ቅስቀሳቸውን በይፋ ጀምረዋል

ቡሃሪ ለሁለተኛ ዙር የምርጫ ቅስቀሳቸውን በይፋ ጀምረዋል፡፡rnrnየናይጀሪያው ፕሬዝዳንት ሙሀማዱ ቡሀሪ በሰሜናዊ ናይጀሪያ በምትገኘው ትልቋ የኢኮኖሚ ከተማ ካኖ በአስር ሺህዎች በሚቆጠሩት ደጋፊዎቻቸው ፊት ቀርበው ነው ለዳግም ምርጫ መጥቻለሁ ተዘጋጁ ያሉት፡፡rnrnቡሀሪ በተደጋጋሚ በህመም ምክንያት ለህክምና ወደ ውጭ

ፌብ 1 2019

Africa

ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው

ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ ሀውልት ተገነባላቸው ።rnrnሀውልቱ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቅጥር ግቢ ውስጥ የቆመ ሲሆን የሃውልቱ ዲዛይን እና ግንባታ የተከናወነውም በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የስነ-ጥበብ ትምህርት

ፌብ 1 2019

Africa

32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ  የካቲት 11 ይጀመራል

32ኛው የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ የካቲት 11 እንደሚጀመር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገልጿል፡፡ rnrnየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት ከየካቲት 7 እስከ 8 የሚኒስትሮች ስብሰባ የሚካሄድ መሆኑን ገልፀው ከየካቲት 10 እስከ 11 ድረስ ደግሞ የመሪዎቹ ስብ

ፌብ 1 2019

Africa

የሱዳን አመፅ ከአረብ አብዮት የተቀዳ ስለመሆኑ አልበሽር ፍንጭ ሰጡ፡፡

የሱዳን አመፅ ከአረብ አብዮት የተቀዳ ስለመሆኑ አልበሽር ፍንጭ ሰጡ፡፡rnrnአልበሽር ይህን ያሉት በሀገራቸው አመፁ ከተቀሰቀሰ ወዲህ ሁለተኛ የውጭ ሀገር ጉብኝታቸውን በጎረቤት ግብፅ ባደረጉበት ወቅት ነው፡፡rnrnፕሬዝዳንቱ ነገሩን ከረአብ አብዮት ጋር ያገናኙት የዳቦ ዋጋ ጨመረብን ብለው ለተቃውሞ አደባባይ የወጡት ሰ

ጃን 28 2019

Africa

የፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ዙፋን አሁንም እየተነቃነቀ ነው

የፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ዙፋን አሁንም እየተነቃነቀ ነው፡፡ rnrnበሱዳን በወባ ሳቢያ የተቀሰቀሰው ቁጣ መልኩን ቀይሮ የአስተዳደር ለውጥ አጀንዳ ከሆነ ከወር በላይ አስቆጥሯል፡፡rnrnለተቃውሞ ሰልፍ አደባባይ የሚወጡ ሰዎች እና የመንግስት የፀጥታ ሀይሎች በተደጋጋሚ ግጭት ውስጥ በመግባታቸው እስካሁን የሞቱት ሰዎች

ጃን 25 2019

Africa

የዚምባቡየ ፍርድ ቤት መንግስት የዘጋውን የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲከፍት ትእዛዝ ሰጠ

የዚምባቡየ ፍርድ ቤት መንግስት የዘጋውን የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲከፍት ትእዛዝ ሰጠrnrnበዚምባቡየ የነዳጅ ዋጋ ማሻቀቡን ተከትሎ በሀገሪቱ በተቀሰቀሰው አመፅ ስጋት የገባው የፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ አስተዳደር የኢንተርኔት አገልግሎት እንዲቋረጥ ማድረጉ በሀራሬ ሌላ ቁጣን አስነስቷል፡፡rnrnዘ ጋርዲያን እ

ጃን 22 2019

Africa

ግብፅ  በቀይ ባህር የዓሳ ማጥመድ ስራ እንዳይካሄድ ከለከለለች

ግብፅ በቀይ ባህር የዓሳ ማጥመድ ስራ እንዳይካሄድ ከለከለለችrnrnየፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ መንግስት ይህን እርምጃ የወሰደው በአካባቢው ስነ ህይዎታዊ ሚዛንን ለመጠበቅ በማሰብ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡rnrnየዓሳ ሀብት ልማት ባለስልጣን መስሪያ ቤትን በሀላፊነት የሚመሩት ዶክተር አይመን አማር እንዳሉት በፈረን

ጃን 22 2019

Africa

ግብፅ  በቀይ ባህር የዓሳ ማጥመድ ስራ እንዳይካሄድ ከለከለለች

ግብፅ በቀይ ባህር የዓሳ ማጥመድ ስራ እንዳይካሄድ ከለከለለችrnrnየፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ መንግስት ይህን እርምጃ የወሰደው በአካባቢው ስነ ህይዎታዊ ሚዛንን ለመጠበቅ በማሰብ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡rnrnየዓሳ ሀብት ልማት ባለስልጣን መስሪያ ቤትን በሀላፊነት የሚመሩት ዶክተር አይመን አማር እንዳሉት በፈረን

ጃን 22 2019

Africa

በማሊ የሰላም አስከባሪ ሀይሎች ላይ ጥቃት ደረሰ

በማሊ የሰላም አስከባሪ ሀይሎች ላይ ጥቃት ደረሰrnrnኪዳል ከተባለችው የማሊ ክልል በ200 ኪሎሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ሰላም አስከባሪ ሀይሎች ካምፕ ላይ ነው ጥቃቱ የተፈፀመው፡፡rnrnአፍሪካ ኒውስ እንደዘገበው በጥቃቱ 10 የቻድ ወታደሮች ህይዎታቸው ሲያልፍ ሌሎች 25 ወታደሮች ደግሞ ቆስለዋ

ጃን 21 2019

Africa

ፊሊክስ ሽሴኪዲ በነገው እለት የኮንጎ ፕሬዝዳንት ለመሆን ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ፡፡

ፊሊክስ ሽሴኪዲ በነገው እለት የኮንጎ ፕሬዝዳንት ለመሆን ቃለ መሃላ ይፈፅማሉ፡፡rnrnየሀገሪቱ ህገ መንግስታዊ ፍርድ ቤት በውዝግብ በተሞላው የዲሞክራቲክ ሪፓብሊክ ኮንጎ የምርጫ ውጤት የመጨረሻ ውሳኔ አስተላልፏል፡፡rnrnምርጫው እንደተጠናቀቀ ሺሴኪዲ ማሸነፋቸውን የምርጫ ኮሚሺኑ ይፋ ሲያደርግ ከፍተኛ ተሰሚነት ያላት

ጃን 20 2019

Africa

የቱኒዚያ መንግስት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሰራተኞቹ ጋር ተኳርፏል።

የቱኒዚያ መንግስት ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ሰራተኞቹ ጋር ተኳርፏል rnrnበቱኒዚያ በተፅእኖ ፈጣሪነቱ የሚታወቀው ጀኔራል ሌበር ዩኒየን በመላ ሀገሪቱ መንግስትን ለመቃወም ባደረገው ጥሪ የአውቶቡስ፣ የባቡር እና የትራንስፖርት አገልግሎት ተቋርጧል፡፡rnrnበሀገሪቱ መንግስት የሚተዳደረው ቱኒዚያ ኤየር የተባለው አየር መንገ

ጃን 18 2019

Africa

የሊቢያ ተዋጊ ሀይሎች የተኩስ አቁም ስምምነታቸውን አፈረሱ።

የሊቢያ ተዋጊ ሀይሎች የተኩስ አቁም ስምምነታቸውን አፈረሱ rnrn በሊቢያ መዲና ትሪፖሊ በተቀናቃኝ ሚሊሻዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ምክንያት አምስት ሰዎች ሲገደሉ 20 የሚሆኑት ቆስለዋል፡፡ rnrn ሬውተርስ የሀገሪቱን የጤና ሚኒስቴርን ጠቅሶ እንደዘገበው በተፋላሚ ሀይሎቹ መካከል ከ አራት ወራት በፊት የተፈረመው ተ

ጃን 17 2019

Africa

ምንጋግዋ ፑቲንን ሀገሬን ለማልማት ቀኝ እጅዎን ያውሱኝ እያሏቸው ነው

ምንጋግዋ ፑቲንን ሀገሬን ለማልማት ቀኝ እጅዎን ያውሱኝ እያሏቸው ነው፡፡ rnrnየዚምባብዌው ፕሬዝዳንት ኤመርሰን ምናንጋግዋ የፑቲንን ድጋፍ ፍለጋ ባለስልጣኖቻቸውን አስከትለው ሞስኮ ገብተዋል፡፡rnrnበሀገር ቤት በዋጋ ንረት ሳቢያ የተቃውሞ ሰልፍ ረፍት የነሳቸው ምናጋግዋ ክሬምሊን ከገቡ በኋላ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲ

ጃን 16 2019

Africa

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ የምርጫ ድምፅ ቆጠራውን በድጋሜ እንድታካሂድ ተጠየቀች

ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ የምርጫ ድምፅ ቆጠራውን በድጋሜ እንድታካሂድ ተጠየቀች rnrnኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ያካሄደችው ፕሬዚዳንታዊ የምርጫ ፉክክር የድምፅ ቆጠራ ውጤት ይፋ ቢደረግም፤ በተፎካካሪዎች ዘንድ የተሳሳተ ነው መባሉን ተከትሎ የደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ሳድክ) የድምፅ ቆጠራውን በድጋሜ እንድታከ

ጃን 15 2019

Africa

በካርቱም የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ አልደገፉም የተባሉ አንድ የሃይማኖት አባት ከመስጊድ ተባረሩ

በካርቱም አንድ የሀይማኖት አባት በሀገሪቱ የተቀሰቀሰውን ተቃውሞ ባለመደገፋቸው ህዝቡ ከመስጊድ አባርሯቸዋል ተባለ ።rnrnሱዳን ውስጥ ካሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሀይማኖታዊ መሪዎች አንዱ የሆኑት ኢማም አብዱል ሀይ ዩሱፍ ተቃውሟውን እየመሩ አይደለም በሚል ከአማኞች በቀረበባቸው ውንጀላ ነው ከመስጊድ የተባረሩት።rnrnበማኅበራ

ጃን 14 2019

Africa

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ለሩሲያ የጦር ሰፈር ልትፈቅድ ነው

ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ለሩሲያ የጦር ሰፈር ልትፈቅድ ነው rnrnየማዕከላዊ አፍሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ሜሪ ኖኤል ኮዬራ ሩሲያ በሀገራችን የጦር ሰፈር ለመገንባት ያቀረበችውን ጥያቄ በመልካም ጎኑ ነው የምናየው ብለዋል፡፡rnrnፕሬስ ቴሌቭዥን እንደዘገበው ሩሲያ የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ወታደሮችን ለማሰልጠን ሙ

ጃን 11 2019

Africa

የካቶሊክ  ቤተ ክርስቲያን የኮንጎን የምርጫ ውጤት እየሞገተች ነው

የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን የኮንጎን የምርጫ ውጤት እየሞገተች ነው፡፡ rnrnየኮንጎን የምርጫ ሂደት ከታዘቡት ተቋማት መካከል በሀገሪቱ ትልቅ ተሰሚነት ያላት የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን አንዷ ናት፡፡rnrnይሁን እንጂ ቤተ ክርስቲያኗ የምርጫው ውጤት ሲገለፅ አሸናፊው እና እርሷ የታዘበቸው እውነታ እንዳልተገጣጠመላት በይፋ

ጃን 11 2019

Africa

በኮንጎ  ታሪክ የመጀመሪያው ተቃዋሚ ፕረዝዳንት ሆነው ተመረጡ

በኮንጎ ታሪክ የመጀመሪያው ተቃዋሚ ፕረዝዳንት ሆነው ተመረጡrnrnየጆሴፍ ካቢላ መንግስት ከአንድ የፖለቲካ ፓርቲ ጋር ስልጣን ለመጋራት ድርድር ላይ ነው በተሰማ ወሬ ከምርጫ ውጤት በኋላ ብጥብጥ እንዳይነሳ ስጋትን ፈጥሮ ነበር፡፡rnrnበዚህም የተነሳ በኮንጎ የምርጫ ውጤት በሚገለፅበት ዋዜማ አድማ በታኝ ፖሊሶች በተጠን

ጃን 10 2019