Arts TVArts TV
← NewsAfrica

ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው

Arts TV · ፌብ 1 2019

<strong>ከአፍሪካ ህብረት መስራች መሪዎች አንዱ የሆኑት የቀድሞ የኢትዮጵያ ንጉሰ ቀዳማዊ </strong><strong>ሃይለ ሥላሴ መታሰቢያ  ሀውልት ተገነባላቸው</strong> ።rnrnሀውልቱ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ቅጥር ግቢ ውስጥ የቆመ ሲሆን የሃውልቱ ዲዛይን እና ግንባታ የተከናወነውም በአዲስ አበባ ዩንቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የስነ-ጥበብ ትምህርት ቤት መሆኑ ተነግሯል፡፡rnrnየውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ፅህፈት ቤት አቶ ነብያት ጌታቸው  እንዳሉት ሃውልቱ የተገነባው እ.ኢ.አ በ 2017 የአፍሪካ  ህብረት የመሪዎች ስብሰባ  ወቅት ቀዳማዊ ሃይለስላሴ ለአፍሪካ ፀረ- ቅኝ ግዛት ትግል ያደረጉትን አስተዋፆ ከግምት ውስጥ በማስገባት ሀውልት እንዲቆምላቸው  በተላለፈው ውሳኔ መሰረት ነው።

More in Africa