Arts TVArts TV
← NewsAfrica

ግብፅ  በቀይ ባህር የዓሳ ማጥመድ ስራ እንዳይካሄድ ከለከለለች

Arts TV · ጃን 22 2019

ግብፅ  በቀይ ባህር የዓሳ ማጥመድ ስራ እንዳይካሄድ ከለከለለችrnrnየፕሬዝዳንት አብደልፈታህ አልሲሲ መንግስት ይህን እርምጃ የወሰደው በአካባቢው ስነ ህይዎታዊ ሚዛንን ለመጠበቅ በማሰብ መሆኑ ነው የተነገረው፡፡rnrnየዓሳ ሀብት ልማት ባለስልጣን መስሪያ ቤትን በሀላፊነት የሚመሩት ዶክተር አይመን አማር እንዳሉት በፈረንጆቹ ከየካቲት እስከ መስከረም ለሰባት ወራ ያህል በቀይ ባሀር አካባቢ ዓሳ ማስገር አይቻልም፡፡rnrnየግብፁ አክባር አል ዮም ጋዜጣ እንደዘገበው የሀገሪቱ መንግስት የወሰደው እርምጃ የውሀ ውስጥ ብዛሃ ህይዎት እንዳይጎዳ ያደርጋል፡፡

More in Africa