Arts TVArts TV

አርትስ አውቶ - በአንዳንድ ነገሮች ስለ ኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች የተመለከትንበት ፕሮግራም | ArtsAuto 06-02 [Arts TV World]

Arts Tv World628 views6/19/2019Watch on YouTube

በአንዳንድ ነገሮች ስለ ኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎች የተመለከትንበት ፕሮግራም እንመለከታለን | አርትስ አውቶ S01E06 አርትስ አውቶ በተሽከርካሪ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ለአሽከርካሪዎች፣ ባለንብረቶች እና እግረኞች፤ ስለተሸከርካሪ እና ከተሸከርካሪ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ተመጣጣኝ እውቀት እና መረጃን የሚያስጨብጥ የሜጋዚን ፎርማት ያለው ፕሮግራም ነው።፡ ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 2:00 ላይ በአርትስ ቲቪ ይጠብቁን ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 2:00 ላይ በአርትስ ቲቪ ይጠብቁን #ArtsAuto #አርትስአውቶ