Arts TVArts TV

አርትስ አውቶ - ባሳለፍነው ግንቦት ሃያ አምስት ቀን በአዳማ ከተማ የከተማ ዙር የመኪና ውድድር ተካሄደ። Arts Auto 05-01 [Arts TV World]

Arts Tv World1.9K views6/11/2019Watch on YouTube

የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ባሳለፍነው ግንቦት ሃያ አምስት ቀን በአዳማ ከተማ የከተማ ዙር የመኪና ውድድር አዘጋጅቶ ነበር በውድድሩ ላይም በአራት ምድብ ማለትም በአንድሺህ ሲሲ፤ በአንድ ሺህ ሶስት መቶ ሲሲ ፤ በአንድ ሺህ ስድስት መቶ ሲሲ እና በሁለት ሺህ ሲሲ ከፍተኛ ፉክክር የተደረጉባቸው ውድድሮች ተደርገዋል:: #ArtsAuto #አርትስአውቶ