[ቅምሻ] አርትስ አውቶ - የመጀመሪያው ኮምፓክት ራሊ የመኪና ውድድር ግንቦት 11ቀን በገላን ተካሄደ። Arts Auto [Arts TV World]
[ቅምሻ] አርትስ አውቶ - የመጀመሪያው ኮምፓክት ራሊ የመኪና ውድድር ግንቦት 11, 2011 በገላን ተካሄደ። [Trailer] Arts Auto - First of Its Kind Compact Ralley At Gelan on May 19, 2019 የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት ፌዴሬሽን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ኮምፓክት ራሊ የመኪና ውድድር ግንቦት 11ቀን 2011 በገላን ተካሄደ። በውድድሩም ላይ ብዙ አስደናቂ ክስተቶች ተከስተዋል ፕሮግራሙን ሰኞ ግንቦት 19 ከምሽቱ 2:00 በአርትስ ቲቪ ይከታተሉ። #ArtsAuto #አርትስአውቶ

