አርትስ አውቶ #02-02 አርትስ አውቶ አንዳንድ ነገሮች [Arts TV World]
አርትስ አውቶ አንዳንድ ነገሮች የስዊድን ተሞክሮ አርትስ አውቶ #02-02 Arts Auto #02-02 #Arts Auto #አርትስ አውቶ #02-02 አርትስ አውቶ በተሽከርካሪ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ለአሽከርካሪዎች፣ ባለንብረቶች እና እግረኞች፤ ስለተሸከርካሪ እና ከተሸከርካሪ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ተመጣጣኝ እውቀት እና መረጃን የሚያስጨብጥ የሜጋዚን ፎርማት ያለው ፕሮግራም ነው።፡ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 ላይ በአርትስ ቲቪ ይጠብቁን

