Arts TVArts TV

የራሊ የመኪና ተወዳዳሪዎች ለግንቦት 11 የራሊ ውድድር ያደረጉት ዝጝጅት

Arts Tv World965 views5/14/2019Watch on YouTube

የራሊ የመኪና ተወዳዳሪዎች ለግንቦት 11 የራሊ ውድድር ያደረጉት ዝጝጅት | አርትስ አውቶ : አንዳንድ ነገሮች 01 - 03 አርትስ አውቶ በተሽከርካሪ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ለአሽከርካሪዎች፣ ባለንብረቶች እና እግረኞች፤ ስለተሸከርካሪ እና ከተሸከርካሪ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ተመጣጣኝ እውቀት እና መረጃን የሚያስጨብጥ የሜጋዚን ፎርማት ያለው ፕሮግራም ነው።፡ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 ላይ በአርትስ ቲቪ ይጠብቁን በድጋሚ ዘውትር ቅዳሜ ጠዋት 4:00 ዘውትር ማክሰኞ አመሻሽ 12:00 ዘውትር ሀሙስ ቀን 10;00 #ArtsAuto #አርትስአውቶ