አርትስ አውቶ - ባሳለፍነው ግንቦት ሃያ አምስት ቀን በአዳማ ከተማ የከተማ ዙር የመኪና ውድድር ተካሄደ። Arts Auto 05-02 [Arts TV World]
አርትስአውቶ - የኢትዮጵያ ሞተር ስፖርት አሶሴሽን ባሳለፍነው ግንቦት ሃያ አምስት ቀን በአዳማ ከተማ የከተማ ዙር የመኪና ውድድር አዘጋጅቶ ነበር በውድድሩ ላይም በአራት ምድብ ማለትም በአንድሺህ ሲሲ፤ በአንድ ሺህ ሶስት መቶ ሲሲ ፤ በአንድ ሺህ ስድስት መቶ ሲሲ እና በሁለት ሺህ ሲሲ ከፍተኛ ፉክክር የተደረጉባቸው ውድድሮች ተደርገዋል:: #ArtsAuto #አርትስአውቶ

