አርትስ አውቶ - ሰሞነኛ የአውቶ ሞቲቭ ወሬዎቻችን እና በጋራዣችን ስለ ተሽከርካሪ ሞተር እናወራለን | Arts Auto 06-01 [Arts TV World]
አርትስ አውቶ - ሰሞነኛ የአውቶ ሞቲቭ ወሬዎቻችን እና በጋራዣችን ደግሞ ስለ ተሽከርካሪ ሞተር እናወራለን | አርትስ አውቶ S01E06 አርትስ አውቶ በተሽከርካሪ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ለአሽከርካሪዎች፣ ባለንብረቶች እና እግረኞች፤ ስለተሸከርካሪ እና ከተሸከርካሪ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ተመጣጣኝ እውቀት እና መረጃን የሚያስጨብጥ የሜጋዚን ፎርማት ያለው ፕሮግራም ነው። ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 2:00 ላይ በአርትስ ቲቪ ይጠብቁን #ArtsAuto #አርትስአውቶ

