አርትስ አውቶ - የመጀመሪያው ኮምፓክት ራሊ የመኪና ውድድር ግንቦት 11ቀን በገላን ተካሄደ Arts Auto 04-02 [Arts TV World]
አርትስ አውቶ - የመጀመሪያው ኮምፓክት ራሊ የመኪና ውድድር ግንቦት 11, 2011 በገላን ተካሄደ። Arts Auto - First of Its Kind Compact Ralley At Gelan on May 19, 2019 የአዲስ አበባ ሞተር ስፖርት ፌዴሬሽን ያዘጋጀው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነው ኮምፓክት ራሊ የመኪና ውድድር

