Arts TVArts TV
← NewsEconomy

ጫማ የሰሞኑ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ ሆንዋል አለ ገቢዎች ሚኒስቴር

Arts TV · ኤፕሪ 10 2019

ጫማ የሰሞኑ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ ሆንዋል አለ ገቢዎች ሚኒስቴር

ጫማ የሰሞኑ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር ዘዴ ሆንዋል አለ ገቢዎች ሚኒስቴርrnበጫማ ስር ተደብቆ ሲጓጓዝ የነበረ ከ779 ሺህ ብር በላይ የሆነ የአሜሪካን ዶላር በቁጥጥር ሥር ዉሏል፡፡rnግለሰቡ ሀያሶስት ሺ ሃምሳ ዶላር በጫማ ውስጥ አድርጎ ለማሳለፍ ሲሞክር  በጉምሩክ ፈታሾች ተይዟል፡፡rnrnሌላም ግለሰብ በተመሳሳይ /አራት ሺ አንድ መቶ/የአሜሪካን ዶላር በህገወጥ መንገድ ሊያስወጣ ሲል በቶጎጫሌ ኬላ ላይ ተይዟል፡፡rnrnባለፈዉ ሳምንት የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች በተጫማቸው ጫማዎች በእግር መረገጫ ስር ተረግጠው ከሀገር ሊወጡ ሲሉ መያዛቸዉ ይታወሳል

More in Economy