ግለሰቡ የአሜሪካ ዶላር እና ሌሎች የውጭ ሀገራት ገንዘቦች ጫማ ውስጥ ደብቆ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር ተያዘ፡፡rnበዛሬ የምንዛሪ ዋጋ 637,128.923 ብር የተለያዩ ሀገራት ገንዘቦች ጫማ ውስጥ በመደበቅ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር ዛሬ ከጠዋት 2፡00 አካባቢ ቶጎጫሌ ኬላ ላይ በጉምሩክ ፈታሾች ተይዝዋል፡፡rnrnኡስማን ገረመው የተባለ ተጠርጣሪ 18 ሺህ 838 የአሜሪካ ዶላር፣ 270 ፓውንድ፣ 2ሺህ ዩሮ፣ 1 ሺህ 600 የሳውዲ ሪያል እና 25ሺህ 550 የዩናይትድ አረብ ድርሀም ጫማ ውስጥ ደብቆ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞክር መያዙን ከገቢዎች ሚኒስቴር ያገኘነዉ መረጃ ያመለክታል፡፡
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
ግለሰቡ የአሜሪካ ዶላር እና ሌሎች የውጭ ሀገራት ገንዘቦች ጫማ ውስጥ ደብቆ ከሀገር ለማስወጣት ሲሞከር ተያዘ፡፡
Arts TV · ኤፕሪ 8 2019

More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

