Arts TVArts TV
← NewsSocial

የፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

Arts TV · ሜይ 30 2019

የፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው

የፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነውrnrnየሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በዓል በሀዋሳ ከተማ እየተከበረ ነው።rnrnዛሬና  የጀመረዉ የሲዳማ ብሄር ዘመን መለወጫ ፊቼ ጫምባላላ በሀዋሳ ከተማ በደማቅ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል።rnrnየፊቼ ጫምባላላ በዓል እየተከበረ የሚገኘውም በዓሉን በሚያንፀባርቁ የተለያዩ ባህላዊ  ስነስረዓቶች ነው።rnrnዛሬ በሀዋሳ በሚከናወነው የፊቼ ጫምባላላ በዓል ስነ ስርዓት ላይ የሲዳማ ብሄር ባህልና ቋንቋ የተመለከተ ሲምፖዚዬም ይካሄዳል።rnrnየሲዳማ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል ፊቼ ጫምባላላ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) አለም አቀፍ  ቅርስ ሆኖ መመዝገቡ የሚታወቅ ነው።rnrnበዓሉ ነገም ተከብሮ ይዉላል፡፡

More in Social