Arts TVArts TV
← NewsSocial

የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎችን ከአስተዳደሩ ተረከበ፡፡

Arts TV · ሜይ 27 2019

የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎችን ከአስተዳደሩ ተረከበ፡፡

የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎችን ከአስተዳደሩ ተረከበ፡፡rnrnኢ/ር ታከለ ኡማ የከተማ አስተዳደሩ በአንድ መቶ ሰባ አንድ ሚሊየን ብር ግዢ የፈጸመባቸውን 26 የአደጋ መከላከያ ተሸከርካሪ ማሽነሪዎች ነዉ ለአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ያስረከቡት ፡፡rnrnእነዚህ ማሽነሪዎች ኮሚሽኑ የአደጋ መቆጣጠር ምላሽ አሰጣጥ የዝግጁነት አቅሙን ያሳድገዋል ተብሏል፡፡rnrnኮሚሽኑ 42 የአደጋ መቆጣጠሪ ማሽኖች ብቻ ነበሩት ፡፡rnrn 

More in Social