Arts TVArts TV
← NewsEconomy

በጅግጅጋ እና ሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

Arts TV · ኤፕሪ 2 2019

በጅግጅጋ እና ሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡

በጅግጅጋ እና ሞያሌ ጉምሩክ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸዉ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡rnrnበትላንትናዉ ዕለትም ከአንድ ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የተለያዩ የኮንትሮባድ ዕቃዎች መያዛቸዉን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታዉቋል፡፡rnበድምሩ 1,075,000 ብር የሚገመት ምግብ ነክ፣ ተንቀሳቃሽ ስልኮች፣ መድኃኒትና ሌሎች የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ጅግጅጋ፣ ሀረርና ሞያሌ አካባቢዎች በፀጥታ ኃይሎችና በጉምሩክ ሰራተኞች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡

More in Economy