ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በምዕራብ ጉጅ ዞን ወደ መኖሪያቸው የተመለሱ ተፋናቃዮች እየገበኙ ነውrnrnበምዕራብ ጉጅ ዞን በተለያዩ ግጭቶች ተፈናቅለው የነበሩ ከ3ሺህ በላይ ነዋሪዎች ወደ መኖሪያቸው ተመልሰዋል፡፡rnrnአሁን ላይም ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በምዕራብ ጉጅ ዞን ቀርቻ ጉራቹ ጀልዱ ቀበሌ ወደ መኖሪቸው የተመለሱ ተፋናቃዮችን እየጎበኙ ነው፡፡rnrnምንጭ ፤-ፋና
← NewsPolitics
ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ በምዕራብ ጉጅ ዞን ወደ መኖሪያቸው የተመለሱ ተፋናቃዮች እየገበኙ ነው
Arts TV · ሜይ 30 2019





