Arts TVArts TV
← NewsSocial

የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስርዓተ ቀብርና ሀዘን ቀንን በተመለከተ የተወካዮች ምክርቤት የቀረበለትን ውሳኔ አፀደቀ፡፡

Arts TV · ሜይ 3 2019

የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስርዓተ ቀብርና ሀዘን ቀንን በተመለከተ የተወካዮች ምክርቤት የቀረበለትን ውሳኔ አፀደቀ፡፡

የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስርዓተ ቀብርና ሀዘን ቀንን በተመለከተ የተወካዮች ምክርቤት የቀረበለትን ውሳኔ አፀደቀ፡፡rnrnበዉሳኔዉም መሰረት  የዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ስርዓት በወታደራዊ አጀብ ይከወናል፡፡rnrnየአንድ ቀን ብሄራዊ የሀዘን ቀን ሆኖ በመላዉ  አገሪቱ ይታወጃል ተብሏል፡፡rnrnበተጨማሪም  የቀብር ስነ ስርዓቱን ሙሉ ወጪ መንግስት እንደሚሸፍን ታዉቋል፡፡rnrn rnrn 

More in Social