Arts TVArts TV
← NewsEconomy

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት አሸነፈ

Arts TV · ማርች 26 2019

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት አሸነፈ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የዓመቱን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት አሸነፈrnrnአየር መንገዱ በድረ ገጹ እንዳስታወቀዉ የዓመቱን የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት አግኝቷልrnrnአየር መንገዱ በሩዋንዳ ኪጋሊ እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ፎረም ላይ ነው የዓመቱ የአፍሪካ ሻምፒዮን ሽልማት የተበረከተለት።rnrnየአፍሪካ ዋና ስራ አስፈፃሚዎች ፎረም በትናንትናው ዕለት በሩዋንዳ ኪጋሊ የተጀመረ ሲሆን፥ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴም እየተሳተፉ ነዉ፡፡rnrnፎረሙለ7ተኛ ጊዜ እየተካሄደ ሲሆን  የአፍሪካ ኩባንያ መሪዎች የሚሳተፉበትና በአፍሪካውያን  የእርስ በርስ ግብይት እና ኢንቨስትመንት መጠናከር ላይ ያተኮረ ነዉ፡፡rnrn 

More in Economy