ኢትሃድ አየር መንገድ በታሪኩ ገጥሞት የማያውቀው ኪሳራ ውስጥ ገብቷል፡፡rnrnንብረትነቱ የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የሆነው ኢትሃድ አየር መንገድ ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት 1.8 ቢሊዮን ዶላር ኪሳራ እንዳጋጠመው ይፋ አድርጓል፡፡rnrnይህም ጠቅላላ ገቢው በ2017 ከነበረው ጋር ሲነፃፀር በ2.4 በመቶ ዝቅ ማለቱን ያሳያል ነው የተባለው፡፡rnrnሚድል ኢስት ሞኒተር እንደዘገበው አየር መንገዱ በ2017 ጠቅላላ ዓመታዊ ገቢው 6 ቢሊዮን ዶላር የነበረ ሲሆን በ2018 ወደ 5.6 ዶላር ቢሊዮን ገደማ ወርዷል፡፡rnrnየኪሳራው ምክንያት የመንገደኞች መቀነስ ሲሆን እንደ አውሮፓዊያኑ አቆጣጠር በ2017 18.6 ሚሊዮን መንገደኞችን ያጓጓዘው አየር መንገዱ በቀጣዩ ዓመት ግን የመንገደኞች ቁጥር ወደ 17 .8 ሚሊዮን ዝቅ ማለቱን ተናግሯል፡፡rnrnከዚህ በተጨማሪም ኢትሃድ አየር መንገድ ከጀርመኑ ኤር በርሊን ጋር በገባው የፍርድ ቤት ክርክር ከ2 ቢሊዮን ዶላር በላይ የካሳ ክፍያ ይጠብቀዋል እየተባለ ነው፡፡rnrn rnrnመንገሻ ዓለሙ
← NewsEconomy
Economy
Economy
Economy
ኢትሃድ አየር መንገድ በታሪኩ ገጥሞት የማያውቀው ኪሳራ ውስጥ ገብቷል፡፡
Arts TV · ማርች 18 2019

More in Economy
Economyኢትዮጵያ ባለፉት አስር ወራት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ተቋማት እና መንግስታት የ4.7 ቢሊዮን ዶላር የልማት ድጋፍ እንዳገኘች የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ጁን 6 2019
Economyበኮንትሮባንድ የሚሳተፉ አካላት አስተማሪ እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል ተባለ፡፡
ሜይ 10 2019
ARTS
Economyከ37.4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት ኮንትሮባንድ ማዕድናት ባለፉት ዘጠኝ መያዙን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ ፡፡
ሜይ 7 2019
Economyየንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ለማኑፋክቸሪንግ ዘርፍ ልዩ ትኩረት መስጠቱን ገለጸ፡፡
ሜይ 7 2019

