አየር መንገዱ በጋና የሀገር ውስጥ በረራ ለመጀመር ቅድመ ምክክር እያደረገ ነዉ፡፡rnrnየኢትዮጵያ አየር መንገድ የኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አስራት በጋሻዉ ለአርትስ ቲቪ እንደተናገሩት ፤ የኢትዮጵ አየር መንገድ በጋና የሀገር ዉስጥ በረራ ለማድረግ እየተደራደረ ነዉ ግን ድርድሩ በጅማሮ ላይ እንዳለ ተናግረዋል፡፡rnrnየኢትዮጵያ አየር መንገድ ከጋና ጋር የሚሰራበት አካሄድና ሌሎች ዝርዝር ጉዳዮችም ገና በድርድር ላይ መሆናቸዉ ታዉቋል፡፡





