Arts TVArts TV
← NewsEconomy

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን  ህይወታቸውን ላጡ የ 40 ቀን  መታሰቢያ ተደረገ

Arts TV · ኤፕሪ 19 2019

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን  ህይወታቸውን ላጡ የ 40 ቀን  መታሰቢያ ተደረገ

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን  ህይወታቸውን ላጡ የ 40 ቀን  መታሰቢያ ተደረገrnrnከአዲስ አበባ ወደ ናይሮቢ ለመጓዝ  ከቦሌ አለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ በበረራ ቁጥር ኢቲ 302 እንደተነሳ  በስድስት ደቂቃ ውስጥ በወደቀው ቦይንግ  737 ማክስ ኤይት  አደጋ ህይወታቸው ላጡ መንገደኞች  እና ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ሰራተኞች የ40 ቀን መታሰቢያ ትላንት ተደርጎላቸዋል፡፡rnrnየ40 ቀን መታሰቢያ ስነሰርዓቱ  የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን በተከሰከሰበት ስፍራ በደብረዘይትና አቅራቢያ ኤጀሬ  ቀበሌ ገበሬ ማህበር ታሰቦ ውሏል፡፡rnrnየቢሾፍቱ ከተማና አካባቢ ነዋሪዎች  የ 40 ቀን መታሰቢያዉን  ማዘጋጀታቸውን ሰምተናል፡፡rnrnበመታሰቢያዉ  በአደጋዉ ህይወታቸዉን ያጡ ቤተሰቦች እና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል፡፡የ መታሰቢያ የፀሎት  ስነስርዓት  ተደርጎላቸዎል፡፡rnrnዘገባዉ የአቢ ፍቃዱ ነዉ፡፡rnrn 

More in Economy