በመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎችን በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡rnrnይህ የተባለዉ የክረምት በጎፍቃድ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ ስነስርዓት ላይ ነዉ።rnrnኢ/ር ታከለ ኡማ በተገኙበት የክረምት በጎፍቃድ መርሃ ግብር ማስጀመሪያ ስነስርዓት ላይrnrnበመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎች በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች እንደሚሳተፉ ተገልጿል፡፡rnrnበክረምት በጎፍቃድ ሰራዎች የወጣቶች.የአቅመ ደካሞችን ቤት ማደስ፤ችግኝ መትከልrnrnየከተማ ፅዳት፤የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት መስጠት፤ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የከተማችን ነዋሪዎች አልባሳት እና የትምህርት ቁሳቁሶችን ማሰባሰብ፤የደምልገሳrnrnእና ሌሎችም የበጎፈቃድ ስራዎች በክረምቱ ይከናወናሉ።rnrn"ስጦታዬ ለአዲስ አበባዬ"በሚል መሪ ቃል በሚካሄደው በዚህ የክረምት በጎፍቃድ መርሃግብር በተለይም ወጣቶች፣ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና የስፖርት ቤተሰቦች በስፋት እንዲሳተፉ እና ለከተማቸዉ ያላቸውን ፍቅር በተግባር እንዲያሳዩ ኢ/ር ታከለ ኡማ ጥሪ አቅርበዋል።rnrn rnrn
← NewsSocial
በመጪው ክረምት በከተማዋ 1ሚሊዮን ዜጎችን በተለያዩ በጎፍቃድ ስራዎች ይሳተፋሉ ተባለ፡፡
Arts TV · ሜይ 27 2019





