Arts TVArts TV
← NewsSport

ጆን ኦቢ ሚኬል በድጋሜ ወደ ንስሮቹ ተመልሷል

Arts TV · ሜይ 14 2019

ጆን ኦቢ ሚኬል በድጋሜ ወደ ንስሮቹ ተመልሷል

&nbsp;rnrn<strong>የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በእንግሊዙ ሚድልስብራ ያሳለፈው ናይጀሪያዊው አማካይ ከ2018 የሩሲያ የዓለም ዋንጫ ውድድር በኋላ ከናይጀሪያ ብሔራዊ ቡድን ጋር የተለየ ሲሆን አሁን ወደ ንስሮቹ ስብስብ በድጋሜ መመለሱን አስታውቋል፡፡</strong>rnrn<strong>አምበሉ ሚኬል ከንስሮቹ ጋር የመጨረሻውን ጨዋታ በዓለም ዋንጫው ከአርጀንቲና ጋር ካደረገ በኋላ፤ ብሔራዊ ቡድኑ ባደረጋቸው ሰባት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ እና ሌሎች ግጥሚያዎች ላይ አልተሳተፈም፡፡</strong>rnrn<strong>ሚኬል አሁን ሙሉ ትኩረቱን ከሀገሩ ጋር በማድረግ አራተኛ ዋንጫውን ለማሳካት እንዳለመ ጎል ዶት ኮም አስነብቧል፡፡</strong>rnrn<strong>የናይጀሪያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫው በምድብ ለ ከማዳጋስካር፣ ቡሩንዲ እና ጊኒ ጋር ተደልድላለች፡፡ </strong>

More in Sport