የ27 ዓመቱ ብራዚላዊ ኮከብ ኔይማር ዳ ሲልቫ ከስምንት ወራት በፊት የተረከበውን የብራዚል ብሔራዊ ቡድን የአምበልነት ሚና ተነጥቆ ለቅርብ ጓደኛው ዳኒ አልቬስ መስጠቱ ታውቋል፡፡rnrnየብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ቲቴ ይሄንን ውሳኔ ያሳለፉት ተጫዋቹ እያሳየ ባለው ስነ ምግባር ጉድለቶች እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡rnrnኔይማር ከቡድን አጋሮቹ ጋር ስምምነት እንደሌለውም ይነገራል፡፡rnrnበዚህም የፓሪስ ሴንት ዤርማ የቡድን አጋሩ አልቬስ ብራዚል ከኳታር እና ሆንዱራስ ጋር ላለባት የወዳጅነት ጨዋታዎች መሪነቱን ይጀመራል ተብሏል፡፡rnrnየ36 ዓመቱ ተጫዋች ከዚህ ቀደም ብሔራዊ ቡድኑን አራት ጊዜ ያህል በአምበልነት መምራቱ ይታወሳል፡፡ rnrnከሁለት ሳምንት በኋላ በብራዚል አስተናጋጅነት በሚካሄደው የኮፓ አሜሪካ ዋንጫም ቡድኑን ይመራል ተብሏል፡፡
← NewsSport
Sport
Sport
Sport
Sport
ኔይማር የብረዚል አምበልነቱን በአልቬስ ተቀምቷል::
Arts TV · ሜይ 28 2019

More in Sport
Sportበኮፓ አሜሪካ ግማሽ ፍፃሜ ብራዚል ከአርጀንቲና ዛሬ ሌሊት ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡
ጁላይ 2 2019
Sportበሴቶች የዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እንግሊዝ ከአሜሪካ የሚያደርጉት የዛሬ ምሽት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ጁላይ 2 2019
Sportየወጋገን ናትና የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ከሰኔ 30 ወደ ሐምሌ 7 እንደተራዘመ ተገለፀ፡፡
ጁላይ 1 2019
Sportበኮፓ አሜሪካ ብራዚል ግማሽ ፍፃሜውን ስትቀላቀል፤ አርጀንቲና ዛሬ ምሽት ተጠባቂ ጨዋታ ይኖራታል፡፡
ጁን 28 2019