Arts TVArts TV
← NewsPolitics

ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን  የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡

Arts TV · ሜይ 10 2019

ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን  የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡

ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትን  የከንቲባዉ ጽ/ቤት አመሰገነ፡፡rnrnየኢትዮጰያ ንግድ ባንክ 500 ሚልዮን ብር፤rnrnሚድሮክ ኢትዮጵያ 75 ሚልዮን ብር ለሸገር ፕሮጀክት ሰጥተዋል።rnrnለነዚህ ተቋማትም አዲስ አበባን ለማስዋብ ላደረጉት ላቅ ያለ ድጋፍነዉ ከንቲባዉ ጽ/ቤት ምስጋና ያቀረበዉ ፡፤rnrnየሸገር ገበታ ግንቦት 11 የሚካሄድ ሲሆን  እስከ አሁንም  በርካታ ተቋማትና ግለሰቦች ተሳትፎ እያደረጉነው:: አንዱ ገበታ  5 ሚሊዮን ብር ዋጋ እንደወጣለት ይታወሳል፡፡rnrn 

More in Politics