ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉrnrnየወላይታ ህዝብ ራሱን በራሱ የማስተዳደር መብት ይሰጠው በሚል በወላይታ ሶዶ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ሲሆን፥ የወላይታ ዞን ራሱን በራሱ በክልል የማስተዳደር መብቱ ይከበር ዘንድ የሚጠይቅ ነው።rnrnየከተማዋ ነዋሪዎችም ዞኑ ክልል ይሆን ዘንድ የተለያዩ መፈክሮችን በማሰማት ጥያቄ እያቀረቡ ነው።rnrn
← NewsPolitics
ህገ መንግስታዊ የሆነዉ ክልል የመሆን ጥያቂያችን ይመለስ በሚል በወላይታ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነዉ
Arts TV · ሜይ 17 2019





