ሁለተኛው የአዲስ ወግ የባለሞያዎች የውይይት መድረክ እየቀረበ ነው፡፡rnrnየሕግ የበላይነት በዴሞክራሲ የሽግግር ሂደት ወቅት በሚል ርዕስ በጠቅላይ ፍርድቤቶች ፕሬዝዳንት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ፣ በሰላም ሚኒስትሯ ወ/ሮ ሙፈሪያት ከሚል፣ በዶ/ር ዳኛቸው አሰፋና በዶ/ር ጌታቸው አሰፋ አቅራቢነት እየተካሄደ ነው።rnrn
Arts TV · ሜይ 10 2019