የአላዛር ሳለልኝ የፊልም ምርቃት | ዜሮ ዲግሪ | ምን አለሽ አዲስ @artstvworld
ምን አለሽ አዲስ ፕሮግራማችን በከተማችን ውስጥ ያሉ የተለያዩ ኢቨንቶች እና ጉዳዮች ላይ እንዲሁም የሀገር ውስጥ እና አለማቀፍ አዳዲስ ፣ አዝናኝ ፣ አስተማሪ መረጃወችን ዳሰሳ የምናደርገበት ፕሮግራም ነው፡፡ በዚህ ክፍል ላይ በአለም ሲኒማ ተገኝተን በታላቅ ድምቀት የተመረቀውን ዜሮ ዲግሪ ፊልም እንዲሁም ስለ በፊልሙ ላይ የተሳተፉትን ተዋንያን እና የፊልም ባለሙያዎችን አስተያየት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል፡፡ #zerodegree #ethiopianmovies #ethiopianentertainment #artstvworld Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Website : http://artstv.tv Instagram : https://www.instagram.com/ArtsTvWorld Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_4vkgrlw unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Arts Tv World

