Arts TVArts TV

ከአዝማሪዎች አንደበት የማይጠፋው መዲና እና ዘለሰኛ | አዝማሪ ምን አለ @ArtsTvWorld

Arts Tv World10.3K views3/31/2024Watch on YouTube

አዝማሪ ምን አለ ፕሮግራም በአዝማሪዎች ማሲንቆ፣ ቅኝት እና ዜማ ታጅቦ የተለያዩ ወቅታዊ ጉዳዮች በማንሳት የሚያዝናና እንዲሁም አዝማሪዎች በግጥም የሚወዳደሩበት ፕሮግራም ሲሆን በዚህኛው ክፍል ያለንበት የዐብይ ጾም መሆኑን አስመልክቶ በአዝማሪዎች የተዜሙ መዲና እና ዘለሰኛ ዜማዎችን አቅርበንላችኋል፡፡ #mezmur#ehiopianorthodoxtewahdo#ortodox#begena#ethiopia#orthodox#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን#aba_gebrekidan_girma#ethiopianentertainment Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Website : http://artstv.tv Instagram : https://www.instagram.com/ArtsTvWorld Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_4vkgrlw unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2024 Arts Tv World