<strong>በ2011 ጥሎ ማለፍ ዋንጫ/ የኢትዮጵያ ዋንጫ የሩብ ፍፃሜ ግጥሚያ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ስታዲየም ላይ ኢትዮጵያ ቡና ከስሑል ሽረ ጋር ይጫወቱ ነበር፡፡ እንግዳው ስሑል ሽረ ቡድን ግን ከጨዋታው ቀን ቀደም ብሎ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በላከው ደብዳቤ የእግር ኳስ ክለቡ የጥሎ ማለፍ ጨዋታውን ላለማካሄድ መወሰኑን አሳውቋል።</strong>rnrn<strong>በትናንትናው ዕለት ስብሰባውን ያካሄደው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሊግ ኮሚቴ የዛሬው ጨዋታ እንዳይካሄድ በመወሰን ኢትዮጵያ ቡና ወደ ቀጣዩ ዙር ወይንም ግማሽ ፍፃሜ በፎርፌ ውጠየት እንዲያልፍ ወስኗል ሲል ፌዴሬሽኑ አስታውቋል።</strong>rnrn<strong>ስሑል ሽረዎች ከውድድሩ ራሳቸው ያገለሉበት ምክንያት ባጋጠማቸው የፋይናንስ ችግር መሆኑ ተነግሯል።</strong>
← NewsSport
Sport
Sport
Sport
Sport
በኢትዮጵያ ዋንጫ ኢትዮጵያ ቡና በፎርፌ ውጤት ወደ ቀጣዩ ዙር አለፈ
Arts TV · ሜይ 14 2019

More in Sport
Sportበኮፓ አሜሪካ ግማሽ ፍፃሜ ብራዚል ከአርጀንቲና ዛሬ ሌሊት ተጠባቂ ጨዋታ ያደርጋሉ፡፡
ጁላይ 2 2019
Sportበሴቶች የዓለም ዋንጫ ግማሽ ፍፃሜ እንግሊዝ ከአሜሪካ የሚያደርጉት የዛሬ ምሽት ጨዋታ ይጠበቃል፡፡
ጁላይ 2 2019
Sportየወጋገን ናትና የ10 ኪ.ሜ የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር ከሰኔ 30 ወደ ሐምሌ 7 እንደተራዘመ ተገለፀ፡፡
ጁላይ 1 2019
Sportበኮፓ አሜሪካ ብራዚል ግማሽ ፍፃሜውን ስትቀላቀል፤ አርጀንቲና ዛሬ ምሽት ተጠባቂ ጨዋታ ይኖራታል፡፡
ጁን 28 2019

