ባህላዊ ልብስ አሰራር ላይ ትኩረቱን ያደረገው ዲዛይን ቤት | ፈትል @ArtsTvWorld
በዚህ ክፍል የፈትል ፕሮግራማችን የምናስቃኛችሁ ለም ሆቴል በሚገኘው ፈርጥ ዲዛይን ብራንች ተገኝተን ሀገርኛ ዲዛይኖች እና አዳዲስ ጥልፎችን የ ፈርጥ ዲዛይን መስራች እና ባለቤት ከሆነው ልኡል ስዩም ጋር ስለ ፈርጥ ዲዛይን አመሰራርት ፤ ለጥልፎች ሰልሚጠቀሟቸው ፈርጦች እንዲሁም ወቅቱን ያማከለ ባህላዊ ልብስ አሰራር ላይ ትኩረታችንን አድርገን የምናስቃኛችሁ ይሆናል:: #ፈትል #fetel #New_Ethiopian_fert_designs #ፈርጥ_ዲዛይን #ዲዛይን #ፈርጥ #ሀገርኛ_ዲዛይኖች #አዳዲስ_ጥልፎች #ልኡል_ስዩም Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

