በእጅ የተጠለፈው የ17,000 ብር ቀሚስ | ቅዳሜ ገበያ @ArtsTvWorld
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዛሬው የበዓል ዋዜማ የቅዳሜ ገበያ ፕሮግራማችን በዳጊ ሽፎን ተገኝተን የፋሲካ በዓል እንደመሆኑ መጠን የባህል አልባሳት ዋጋ በተለይም የሽፎን እና የጥበብ ቀሚሶች ዋጋ የምናስቃኛችሁ ሲሆን ከዛም በተጨማሪ ዮድ አቢሲንያ ባህላዊ ምግብ ቤት ተገኝተን ለየት ያሉ ባህላዊ ምግቦች እና መጠጦች ምን እንደሆኑ የምናስቃኛችሁ ይሆናል:: መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ:: #dress #culturaldress #fasika #entertainment Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

