የጎዳና ልጅ መሆኔ ከህልሜ አላገደኝም | አዝማሪ ምን አለ #Documentary
በዛሬው የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራማችን ከጎዳና ተነስቶ ተወዛዋዥ የመሆን ህልሙን ለማሳካት የጓዘበትን መንገድ፣ ያሳለፈውን የህይወት መንገድ፣ ለአላማው የከፈለውን መስዋትነት በመጨርሻም ህልሙን አሳክቶ የተሳተፈባቸውን ታላላቅ መድረኮች እንዲሁም አሁን ላይ ለሌሎች አርአያ የሚሆንበት የስኬታማ ህይወቱ ምን እንደሚመስል የውዝዋዜ ባለሙያው አድኖ አየነው በዛሬው የአዝማሪ ምን አለ ፕሮግራም ያጫውተናል። #አዝማሪምንአለ #አዝማሪ #ውዝዋዜባለሙያውአድኖአየነው #የውዝዋዜባለሙያው #አዝማሪ #ተወዛዋዥ #ባህላዊታላላቅመድረኮች #ባህላዊመድረኮች #ጎዳና #ባህል Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

