[ቅምሻ] "ጠ/ሚ አብይ ሊያስቡባቸው የሚገቡ ነጥቦች"- ዐቢይ ጉዳይ 15ለ [Arts TV World]
[ቅምሻ] "ጠ/ሚ አብይ ሊያስቡባቸው የሚገቡ ነጥቦች"- ዐቢይ ጉዳይ 15ለ "ለውጡ ተቋማዊ መሆን ሲገባው ግለሰባዊ መልክ እየያዘ መጥቷል" "ኢህአዴግ ወጥነቱን እያጣ ሄዷል" "የዜግነትም ይሁን የማንነት ፖለቲካ ለዚህች ሃገር አስፈላጊ ናቸው" ዐቢይ ጉዳይ 15ለ - "ለውጥ ወቅታዊ ፖለቲካ እና ሃገር" የመጨረሻ ክፍል እንዳያመልጥዎ! #ዐቢይጉዳይ #AbiyGuday

