ኩባ በአፍሪካ የተሰኘ በ ነጋሽ አብዱራህማን ተዘጋጅቶ በ34 የአለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል ለውድድር የቀረበ ዘጋቢ ፊልም@ArtsTvWorld
ኩባ በአፍሪካ የተሰኘ በትውልደ ኢትዮጵያዊው ነጋሽ አብዱራህማን ተዘጋጅቶ በ26 የአለም አቀፍ ፊልም ፌስቲቫል በእጩነት የቀረበ እስከአሁን በ8 ሀገራት ፌስቲቫሎች አሸናፊ መሆኑ የተረጋገጠ። ይህ ዘጋቢ ፊልም ኩባ ለአፍሪካ ነፃነት የዋለችውን ውለታ የሚያሳይ የ22 ደቂቃ ዘጋቢ ፊልም ሲሆን ኩባ ድረስ በመመላለስ የተዘጋጀ ነው ። ኩባዉያን ለሰብዓዊነት በከፈሉት መስዋትነት ለግማሽ ክፍለ ዘመን በአሜሪካ በማዕቀብ ውስጥም ሆነው ሉዓላዊነት እንዳስጠበቁ በክብር የኖሩበትን ፅናት እኛ ኢትዮጵያዉያን በተመሳሳይ ምዕራፍ ላይ ያለን በመሆኑ ከዚህ ዘጋቢ ፊልም እንማርበት ዘንድ ቅዳሜ ጥቅምት 6 ከ8 ጀምሮ በብሔራዊ ትያትር እንድትመለከቱት በክብር ጋብዘናችኋል ። መግቢያ በነፃ Subscribe: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Website : http://artstv.tv Instagram : https://www.instagram.com/ArtsTvWorld Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_4vkgrlw Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: https://www.youtube.com/channel/UCSnwxtpNr-2QupM0qi11Y6Q?sub_confirmation=1 #ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2021 Arts Tv World

