"ለድርጅቴ ፅዳት ሰራተኛ ነበርኩ " | ኩል @ArtsTvWorld
በዚህ የኩል ፕሮግራማችን ከከትማ ወጣ ብለን ደብረብርሃን ተገኝተናል። ከ10 አመት በላይ የፋሽን እና የውበት ሙያዎችን በማሰልጠን የሚታውቀው ሄዋን ፋሽን እና ውበት ማሰልጠኛ የሁሉም ከተማ በሆነችው በደብረብርሃን 15ኛ ብራንች ከፍቷል። ከፋሽን እና ውበት ማሰልጠኛነቱም በተጨማሪ ተቋሙ በደብረብርሃን የሄዋን ፋውንዴሽን አቋቁሞ በመስራት ላይ ይገኛል። ከፋውንዴሽኑ መስራት ሄዋን ቀለመወርቅ ጋር በመሆን ሁሉንም የስራ ቦታዎች ጎብኝተን ወደ እናንት በዚህ ቪድዮ አቅርበንላችኋል። ፋሽን|ኩል|ውበት|ፋሽን እና ውበት| የውበት መጠበቂያ|ማሰልጠኛ|cool|fashion|fashion and Beauty| Hewan fashion and beauty #ኩል #ፋሽን #ውበትማሰልጠኛ #ደብረብርሀን #ፋሽንናውበት #cool #Beauty #fashion #Hewan_fashion_and_Beauty Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

