Arts TVArts TV

አዝማሪ ምን አለ? 🤣 በሳቅ ፍርስ የሚያደርግ ልዩ የበዓል ዝግጅት! | Azmari Min Ale @ArtsTvWorld

Arts Tv World146.9K views4/12/2026Watch on YouTube

እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ! በዘንድሮው የፋሲካ በዓል 'አዝማሪ ምን አለ?' በተሰኘው ልዩ ዝግጅታችን፤ በሳቅ ፍርስ የሚያደርጉ የሰም እና ወርቅ ግጥሞችን፣ የባህል ጨዋታዎችን እና ማራኪ የማሲንቆ ዜማዎችን ይዘንላችሁ ቀርበናል። ከቤተሰብዎ ጋር በመሆን ቪዲዮውን እየተመለከቱ አስደሳች የበዓል ጊዜን ያሳልፉ! ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like እና Share ማድረግ አይርሱ። መልካም በዓል!" #Azmari #አዝማሪ #አዝማሪምንአለ #Masenqo #ማሲንቆ #ArtsTV #Fasika2018 #የበዓልዝግጅት #EthiopianComedy #EthiopianCulture #Habesha #EthiopianHoliday #artstvworld Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World