"በበዓሉ አቃጠለችኝ" | እፍታ @ArtsTvWorld
እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዛሬው የእፍታ ፕሮግራማችን የአርት ስቲቪ የመዝናኛ ፕሮግራም የሆኑት ሪም አለማየሁ እና ጸጋ በላይ ኢድን በማስመልከት ያዘጋጁት ለየት ያለ ፕሮግራም እንቃኛለን ሪም አለማየሁ የለኢድ በዓል በተዘጋጁ ምግቦች እና ጌሞች ሰርፕራይዝ ትደረጋለች በመጨርሻም የበዓል ምግቦችን አስመልክቶ ከጸጋ ጋር ጥያቄዎችን የጠያየቃሉ የተሸነፈ ቃሪያ መብላት እና ሎሚ በጨው መጠጣት ቅጣቱ ይሆናል። #እፍታ #ቴምር #ኢድአልፈጥር #ኢድ #ኢድሙባረክ Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

