"ስድብን እያሸነፍን እንሰራለን" |ኩል ( Cool )| #MakeupArtist #Ethiopia #SFXMakeup #CoolProgram @ArtsTvWorld
#HanaAmde #MakeupArtist #Ethiopia #SFXMakeup #CoolProgram #Art #HanaAmde #MakeupArtistEthiopia #sfxmakeup #EthiopiaCreativeMakeup #Cool Program #EthiopianInterview #Arts#TV #ሜካፕ በዛሬው የ'Cool' ፕሮግራማችን፤ በፈጠራ ክህሎቷ እና ለየት ባሉ የሜካፕ ስራዎቿ በማህበራዊ ሚዲያ የምትታወቀው ሜካፕ አርቲስት ሀና አምዴ (Hana Amde) እንግዳችን ናት። ሀና ከምናውቀው የሜካፕ አሰራር ወጣ ብላ የምትሰራቸው አስደናቂ የጥበብ ስራዎች (SFX & Creative Makeup) ምን እንደሚመስሉ እና ይህንን ጥበብ እንዴት እንደጀመረችው አዝናኝ በሆነ መንገድ አጫውታናለች። ይህን ቆንጆ ቆይታ እንዳያመልጥዎ! Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

