ፈትል የፋሽን ዲዛይን ውድድር ተጀመረ! የመጀመሪያው ዙር 16 ተወዳዳሪዎች | ፈትል @ArtsTvWorld
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ ! በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፈትል የፋሽን ዲዛይን ውድድር አርትስ ቲቪ ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ቴክስታይል እና ቴክኖሎጂ ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ ልዩ የፋሽን ዲዛይን ውድድር ነው፡፡ ፈትል የፋሽን ዲዛይን ውድድር ከመላው ኢትዮጵያ የተውጣጡ ከ260 በላይ ተወዳዳሪዎች ውስጥ ምርጥ 16 ዲዛይነር ተወዳዳሪዎች ተመርጠው በዲዛይነሮች የሚዳኙበት ልዩ ውድድር ነው፡፡ #fashion #design #fashiondesign #ethiopianfashiondesign #fetel #ፈትል #baherdartextile Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

