[ቅምሻ] "አሁን ያለው ፖለቲካ አብዮትም፣ ሪፎርምም፣ ሽግግርም አይደለም" - ዐቢይ ጉዳይ 15ሀ [Arts TV World]
"ኃይልን በብቸኝነት የመጠቀም ህጋዊ ስልጣን ከመንግስት እጅ ወጥቷል" "ምርጫ የኢትዮጵያን ችግር አይፈታም" "አሁን ያለው ፖለቲካ አብዮትም፣ ሪፎርምም፣ ሽግግርም አይደለም " "የኢትዮጵያ ፖለቲካ የተከፈተው የቀድሞው ጠ/ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ሲያልፉ ነው" ዐቢይ ጉዳይ 15ሀ ቅምሻ - "ለውጥ ፖለቲካ እና ሃገር" (ክፍል አንድ) #AbiyGuday #ዐቢይጉዳይ

