Arts TVArts TV

የሚጣፍጥ ክትፎ የሰራው ማነው? አርቲስቶቹ የተፋጠጡበት ልዩ የምግብ ውድድር | እፍታ #artstvworld #cookingshow

Arts Tv World77.1K views5/5/2024Watch on YouTube

እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ የፋሲካን በአልን ምክንያት በማድረግ በእፍታ ፕሮግራማችን ከሁለት ዝነኛ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር አዝናኝ የምግብ ዝግጅት ውድድር የምናደርግ ይሆናል፡፡ ሁለቱም ዝነኛ የኪነጥበብ ባለሙያዎች ተመሳሳይ የገንዘብ መጠን እና የሚያዘጋጁት ተመሳሳይ የምግብ አይነት ይሰጣቸዋል:: የሚያስፈልጋቸውን አስቤዛ ገዝተው ልዩ የበዓል ምግብ በማዘጋጀት ለቅምሻ ያቀርባሉ።በፍጥነት ክሽን ያለ ምግብ ያዘጋጀው አሸናፊ ይሆናል። መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ! Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #tesfahun_kebede_frash_adash #Dereje_Haile © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World