የቡድን መብት ወይስ የግለሰብ መብት? የቱ ዲሞክራሲያዊ ነው? ሀበጋር የክርክር መድረክ | Habegar @ArtsTvWorld
ርዕሰ ጉዳይ፡ ከቡድን መብት ይልቅ የግለሰብ መብት መከበር ዴሞክራሲያዊነት ነው፡፡ በቡድን መብት ውስጥ ግለሰብን ማክበር አይቻልም የሚሉት ወ/ት ሀናማርያም ፋንቱ- የህግ አማካሪ፤ በኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ያለቡድን መብት መከበር ዴሞክራሲያዊነት ሊታሰብ አይችልም ከሚሉት አቶ አብዱራዛቅ ነስሮ -የህግ አማካሪ ጋር ክርክር አድርገዋል፡፡ #politicaldebate #politics #ethiopianpolitics Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

