የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በገለልተኛ አካል መመራት አለበት ወይስ የለበትም? - ምጣኔ ሀብት 1 [Arts Tv World]
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በገለልተኛ አካል መመራት አለበት ወይስ የለበትም? በአርትስ ቲቪ ምጣኔ ሃብት ፕሮግራም ላይ የተደረገ ዉይይት፡- ምጣኔ ሀብት 1፡ 1. አቶ ያሬድ ሃይለመስቀል 2. ፐሮፌሰር ፍስሃፂዮን መንግስቱ 3. አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ Metanae Habt 1 / Economic Show 1

