እልህ አስጨራሹ ትንቅንቅ እንደቀጠለ ነው | ፈትል @ArtsTvWorld
በዛሬው የፈትል ፋሽን ዲዛይን ፕሮግራማችን የኢትዮጵያን የተለያዩ ታሪኮች የሚገልፁ፣ እናቶች እና አባቶች በዘመኑ ይጠቀሙባቸው የነበሩ አልባሳትን እና የፋሽን ዲዛይኖች መሰረት አድርገው ወቅቱን ያማከለ የተለያዩ አልባሳትን ዲዛይን የሚያሳዩበት የፈትል ፋሽን ውድድር ተወዳዳሪዎች ጋር የተደረገ ልዩ ቆይታ። Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_meznagna #fetel #ፈትል #ethiopianbeauty #habesha #habeshastyle #bahirdar #ethiopianfashion © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

