Arts TVArts TV

ለቤት ፈላጊዎች የምስራች!! ጃምቦ ሪል ስቴት ያመጣው ልዩ አማራጭ 🏠 | @ArtsTvWorld #JamboRealEstate #ጃምቦሪልስቴት

Arts Tv World571 views4/25/2026Watch on YouTube

ቤት ባለቤት ለመሆን አስበዋል? እንግዲያውስ ጃምቦ (Jambo) ዘመናዊነትን እና ምቾትን አጣምረው ለያዙ ቤቶች እጅግ አስገራሚ የምስራች ይዞላችሁ ቀርቧል! ጃምቦ ይዞት የመጣው አዲስ አማራጭ እና የምስራች ምንድን ነው? የቤቶቹስ አከፋፈል እና ዋጋ ምን ይመስላል? በዛሬው ፕሮግራማችን ሙሉ መረጃውን በሰፊው እናስጎበኛችኋለን። ይህንን ጠቃሚ መረጃ ቤት መግዛት ለሚያስቡ ወዳጅ ዘመዶቻችሁ Share በማድረግ አጋሯቸው። ቪዲዮው ከተመቻችሁ Like ማድረግ አይርሱ፤ ስለ ቤቶቹ ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በኮሜንት ላይ አስቀምጡልን! #JamboRealEstate #ጃምቦሪልስቴት #ArtsTVWorld #ArtsTV #EthiopianRealEstate #AddisAbabaHomes #HouseForSaleAddisAbaba #HabeshaHomes #EthiopiaRealEstate Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World