"መስጠት ከተቀባዩ ይልቅ ለሰጪው ዋጋ አለው" | አበርክቶት @ArtsTvWorld
በኢኮኖሚው ዘርፍ አቅመ ደካማ የሆኑ እናቶችን የተለያዩ ሙያወች ባለቤት በማድረግ የሚታወቀው መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት። በዚህ ክፍል የአበርክቶት ፕሮግራማችን መስጠት በጎ አድራጎት ድርጅት በመገኘት የአንድን እናት ህይወት ከመቀየር እስከ በጎ አድራጎት ድርጅት ባለቤትነት ደርጃ ላይ የደረሱበትን እንዲሁም የብዙ እናቶች መፍትሔ የመሆናቸውን ሚስጥር የድርጅቱ ባለቤት የሆኑት ገነት ዋቅቶላ እና የፕሮግራሙ አዘጋጅ አብነት ያደርጉትን ቆይታ በዚህ ቪደዮ የምናስቃኛችሁ ይሆናል። #አበርክቶት #Aberktot #እናቶች #ኢኮኖሚ #Economy #መስጠት #ድርጅት #አበርክቶት #በጎ_አድራጎት_ድርጅት #ገነት Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #ethiopian_show #entertainment #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World

