Arts TVArts TV

[ቅምሻ] አርትስ አውቶ - Arts Auto Trailer [Arts Tv World]

Arts Tv World875 views5/8/2019Watch on YouTube

[ቅምሻ] አርትስ አውቶ 02 [Trailer] Arts Auto 02 አርትስ አውቶ በተሽከርካሪ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሰራ ለአሽከርካሪዎች፣ ባለንብረቶች እና እግረኞች፤ ስለተሸከርካሪ እና ከተሸከርካሪ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች ላይ ተመጣጣኝ እውቀት እና መረጃን የሚያስጨብጥ የሜጋዚን ፎርማት ያለው ፕሮግራም ነው።፡ ዘወትር አርብ ከምሽቱ 1:30 ላይ በአርትስ ቲቪ ይጠብቁን በድጋሚ ዘውትር ቅዳሜ ጠዋት 4:00 ዘውትር ማክሰኞ አመሻሽ 12:00 ዘውትር ሀሙስ ቀን 10;00 #ArtsAuto #አርትስአውቶ