Arts TVArts TV

"ልጄ የቃል ኪዳን አባት እና እናት ተሰጣት" አበርክቶት @ArtsTvWorld ​

Arts Tv World1.4K views2/24/2025Watch on YouTube

የጎንደር ዩኒቨሪሲቲ ምስረታ 70ኛ አመት እና የስፔሻላይዝድ ሆስፒታሉን 100ኛ ዓመት እንዲሁም የጎንደር ቃል ኪዳን ቤተሰብ ትውውቅ እና ትስስር መርሀ ግብር ለ6ኛ ጊዜ በደመቀ ሁኔታ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተከበረ። ዩኒቨሪሲቲው ተማሪዎች ከአካባቢው ነዋሪ ጋር በባህል፣ በአኗኗር ሀይቤ፣ እና በሌሎች በማህበራዊ ጉዳዮች ሰፊ የሆነ ትስስር ለመፍጠር ብሎም ከሌሎች አካባቢዎች የሚመጡ ዩኒቨሪሲቲ ተማሪዎች በትምህርታቸው ለውጥ ማምጣቱ ተረጋግጦ እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን የሚያስተሳስር እንደሆነ ከዩኒቨሪሲቲው አስተዳደር ባለሙያዎች እና ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር የተደረገ ቆይታ። Subscribe and follow us on: WebSite : http://www.artstv.tv Facebook : https://www.facebook.com/ArtsTvWorld Instagram : https://www.instagram.com/artstvworld TikTok : https://www.tiktok.com/@artstvworld X / Twitter : https://twitter.com/ArtsTvWorld Telegram : https://t.me/ArtsTvWorldTelegram #Ethiopia #Ethiopian #habesha #ethiopian_tv #arts_tv #arts_tv_world #ethiopian_news #ethiopian_news_today #ethiopian_drama #ethiopian_music #eth #tobiya_arts_tv #tobia #tobiya #frash_adash #arts_tv_meznagna © Unauthorized use, distribution, and re-uploading of this content are strictly prohibited. Copyright ©2024 Arts Tv World